Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 49:20 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 የአሴር እንጀራው ወፍራም ነው ለነገሥታቱም ደስ የሚያሰኝ መብልን ይስጣል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 “አሴር ማእደ ሰፊ ይሆናል፤ ለነገሥታትም የሚስማማ ምግብ ያቀርባል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 የአሴር እንጀራው ወፍራም ነው፥ ለነገሥታቱም ደስ የሚያሰኝ መብልን ይሰጣል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 “አሴር ከምድሩ ብዙ ሀብት አግኝቶ ይበለጽጋል፤ በነገሥታት ፊት መቅረብ የሚችል ጥሩ ምግብ ያዘጋጃል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 “የአ​ሴር እን​ጀራ ወፍ​ራም ነው፤ እር​ሱም ለአ​ለ​ቆች ደስ የሚ​ያ​ሰኝ መብ​ልን ይሰ​ጣል።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 49:20
4 交叉引用  

ልያም፦ ደስታ ሆነልኝ፤ ሴቶች ያመሰግኑኛልና አለች፤ ስሙንም አሴር ብላ ጠራችው።


የአሲርም ልጆች ዪምና የሱዋ፥ የሱዊ በሪዓ እኅታቸው ሤራሕ የበሪዓ ልጆችም ሔቤር መልኪኤል።


跟着我们:

广告


广告