23 የዳንም ልጆች ሑሺም
23 የዳን ልጅ፦ ሑሺም ነው፤
23 የዳን ልጅ ሑሺም ነው።
23 የዳንም ልጅ አሳ ነው።
ራሔልም፦ እግዚአብሔር ፈረደልኝ፥ ቃሌንም ደግሞ ሰማ፥ ወንድ ልጅንም ስጠኝ አለች፤ ስለዚህ ስሙን ዳን ብላ ጠራችው።
የራሔል ባርያ የባላ ልጆች፤ ዳን፥ ንፍታሌም፤
ለያዕቆብ የተወለዱለት የራሔልም ልጆች እነዚህ ናቸው ሁሉም አሥራ አራት ነፍስ ናቸው።
የንፍታሌምም ልጆች ያሕጽኤል ጊኑ ዮጽር፥ ሺሌም።
ለሰልፍም የተዘጋጁ የዳን ሰዎች ሃያ ስምንት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ።
ዳን፥ ዮሴፍ፥ ብንያም፥ ንፍታሌም፥ ጋድ፥ አሴር።
ደግሞም ሳፊን፥ ሑፊም የዒር ልጆች፥ ሑሺም የአሔር ልጆችም ነበሩ።
ከሰፈሮቹ ሁሉ በኋላ የሆነ የዳን ልጆች ሰፈር ዓላማ በየሠራዊታቸው ተጓዘ፤ በሠራዊቱም ላይ የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር አለቃ ነበረ።
ስለ ዳንም እንዲህ አለ፥ 2 ዳን የአንበሳ ደቦል ነው፤ 2 ከባሳን ዘልሎ ይወጣል።