Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 46:18 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ላባ ለልጁ ለልያ የሰጣት የዘለፋ ልጆች እነዚህ ናቸው እነዚህን አሥራ ስድስቱንም ነፍስ ለያዕቆብ ወለደች።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 እነዚህ ዐሥራ ስድስት ልጆች ሁሉ፣ ላባ ለልጁ ለልያ ከሰጣት ከዘለፋ ላይ ያዕቆብ የወለዳቸው ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 እነዚህ ዐሥራ ስድስቱ ላባ ለልጁ ለልያ በሞግዚትነት ከሰጣት ከዚልፋ የተወለዱ የያዕቆብ ልጆችና የልጅ ልጆች ናቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 እነዚህ ዐሥራ ስድስቱ ላባ ለልጁ ለልያ በሞግዚትነት ከሰጣት ከዚልፋ የተወለዱ የያዕቆብ ልጆችና የልጅ ልጆች ናቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ላባ ለልጁ ለልያ የሰ​ጣት የዘ​ለፋ ልጆች እነ​ዚህ ናቸው፤ እር​ስ​ዋም እነ​ዚ​ህን ዐሥራ ስድ​ስ​ቱን ነፍስ ለያ​ዕ​ቆብ ወለ​ደች።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 46:18
6 交叉引用  

ላባም ለልጁ ለልያ ባሪያይቱን ዘለፋን ባርያ ትሆናት ዘንድ ሰጣት።


የልያ ባሪያ የዘለፋ ልጆችም ጋድ አሴር እነዚህ በሁለቱ ወንዞች መካከል በሶርያ የተወለዱለት የያዕቆብ ልጆች ናቸው።


የአሲርም ልጆች ዪምና የሱዋ፥ የሱዊ በሪዓ እኅታቸው ሤራሕ የበሪዓ ልጆችም ሔቤር መልኪኤል።


የያዕቆብ ሚስት የራሔል ልጆች ዮሴፍና ብንያም ናቸው።


ብንያም፥ ዳን፥ ንፍታሌም፥ ጋድ፥ አሴር።


跟着我们:

广告


广告