ዘፍጥረት 44:3 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 እርሱም ዮሴፍ እንዳለው አደረገ። ነገህ በሆነ ጊዜም ሰዎቹ አህዮቻቸውን ይዘው ይሄዱ ዘንድ ተሰናበቱ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ጎሕ ሲቀድ ሰዎቹ ከነአህዮቻቸው ተሸኙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጎሕ ሲቀድ ሰዎቹ ከነአህዮቻቸው ተሸኙ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ጠዋት በማለዳ ወንድማማቾቹ አህዮቻቸውን ይዘው እንዲሄዱ ተደረገ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ነግህ በሆነ ጊዜም ሰዎቹ አህዮቻቸውን ይዘው ይሄዱ ዘንድ አሰናበታቸው። 参见章节 |