Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 44:23 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ባርያዎችህንም፦ ታናሽ ወንድማችሁ ከእናንተ ጋር ካልመጣ ዳግመኛ ፊቴን አታዮም አልኽን።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 አንተ ግን እኛን አገልጋዮችህን፣ ‘ታናሽ ወንድማችሁ ዐብሯችሁ ወደዚህ ካልመጣ ዳግመኛ ፊቴን አታዩም’ አልኸን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 አንተ ግን እኛን አገልጋዮችህን፥ ‘ታናሽ ወንድማችሁ አብሮአችሁ ወደዚህ ካልመጣ ዳግመኛ ፊቴን አታዩም’ አልኸን።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 ጌታችንም ለአንተ ለጌታችን ነግረንህ አገልጋዮቹን ‘ታናሽ ወንድማችሁን ይዛችሁ ካልመጣችሁ ዳግመኛ በፊቴ አትቀርቡም’ ብለህ በብርቱ አስጠነቀቅከን።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 አንተ ጌታ​ች​ንም አገ​ል​ጋ​ዮ​ች​ህን፦ ታናሽ ወን​ድ​ማ​ች​ሁን ከእ​ና​ንተ ጋር ከአ​ላ​መ​ጣ​ች​ሁት ዳግ​መኛ ፊቴን አታ​ዩም አል​ኸን።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 44:23
5 交叉引用  

ይሁዳም እንዲህ አለው፦ ያ ሰው፦ ወንድማችሁ ከእናንተ ጋር ካልሆነ ፊቴን አታዪም ብሎ በብርቱ ቃል አስጠነቀቀን።


ያ ሰው፦ ወንድማችሁ ከእናንተ ጋር ካልሆነ ፊቴን አታዮም ብሎናልና።


ጌታዬንም፦ ብላቴናው አባቱን መተው አይሆንለትም የተወው እንደ ሆነ አባቱ ይሞታልና አልነው።


ወደ ባርያህ ወደ አባታችን በተመለስን ጊዜም የጌታዮን ቃል ነገርነው።


跟着我们:

广告


广告