Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 43:6 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 እስራኤልም አላቸው ለምን በደላችሁኝ? ለዚያውስ፦ ሌላ ወንድም አለን ብላችሁ ለምን ነገራችሁን?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 እስራኤልም፣ “ሌላ ወንድም አለን ብላችሁ ለዚያ ሰው በመንገር ለምን ይህን ችግር እንዲደርስብኝ አደረጋችሁ?” ሲል ጠየቃቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 እስራኤልም፥ “ሌላ ወንድም አለን ብላችሁ ለዚያ ሰው በመንገር ለምን ይህን ችግር እንዲደርስብኝ አደረጋችሁ?” ሲል ጠየቃቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ያዕቆብም “ ‘ሌላ ወንድም አለን’ ብላችሁ ለሰውየው በመናገር ለምን ይህን ያህል መከራ አመጣችሁብኝ?” አለ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 እስ​ራ​ኤ​ልም አላ​ቸው፥ “በእኔ ላይ ያደ​ረ​ጋ​ች​ኋት ይህች ክፋት ምን​ድን ናት? በዚ​ያ​ውስ ላይ ሌላ ወን​ድም አለን ብላ​ችሁ ለምን ነገ​ራ​ች​ሁት?”

参见章节 复制




ዘፍጥረት 43:6
3 交叉引用  

ያ ሰው፦ ወንድማችሁ ከእናንተ ጋር ካልሆነ ፊቴን አታዮም ብሎናልና።


እነርሱም አሉ፦ ያ ሰው ስለ እኛና ስለ ወገናችን ፈጽሞ ጠየቀን እንዲህም አለን፦ አባታችሁ ገና በሕይወት ነው? ወንድምስ አላችሁን? እኛም እንደዚሁ እንደ ጥያቄው መለስንለት በውኑ፦ ወንድማችሁን አምጡ እንዲለን እናውቅ ነበርነን?


ሙሴንም “በግብፅ መቃብር ስላልኖረ በምድረ በዳ እንሞት ዘንድ አወጣኸንን? ከግብፅ ታወጣን ዘንድ ይህ ያደረግህብን ምንድር ነው?


跟着我们:

广告


广告