Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 43:2 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 ከግብፅም ያመጡትን እህል በልተው ከፈጸሙ በኍላ አባታቸው፦ እንደ ገና ሂዱ ጥቂት እህል ሸምቱልን አላቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ከግብጽ ያመጡትንም እህል በልተው ከጨረሱ በኋላ፣ አባታቸው “እስኪ እንደ ገና ወርዳችሁ፣ ጥቂት እህል ሸምቱልን” አላቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ከግብጽ ያመጡትንም እህል በልተው ከጨረሱ በኋላ፥ አባታቸው “እስቲ እንደገና ወርዳችሁ፥ ጥቂት እህል ሸምቱልን” አላቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 የያዕቆብ ቤተሰብ ከግብጽ የመጣውን እህል ተመግበው በጨረሱ ጊዜ አባታቸው “እንደገና ወደ ግብጽ ሂዱና ጥቂት እህል ሸምቱልን” አላቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ከግ​ብ​ፅም ያመ​ጡ​ትን እህል በል​ተው ከፈ​ጸሙ በኋላ አባ​ታ​ቸው፥ “እን​ደ​ገና ሂዱ፤ ጥቂት እህል ሸም​ታ​ችሁ አም​ጡ​ልን” አላ​ቸው።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 43:2
11 交叉引用  

ራብም በምድር ጸና።


ጌታዬም ሆይ ቀድሞ እህልን ልንሸምት ወርደን ነበር


ይሁዳም እንዲህ አለው፦ ያ ሰው፦ ወንድማችሁ ከእናንተ ጋር ካልሆነ ፊቴን አታዪም ብሎ በብርቱ ቃል አስጠነቀቀን።


ወንድማችንን ከእና ጋር ብትሰድደው እንወርዳለን እህልም እንሸምትልሃለን ባትሰድደው ግን አንሄድም፤


አባታችንም፦ ተመልሳችሁ ጥቂት እህል ሸምቱ ልን አለ።


ነገር ግን ለእርሱ ስለ ሆኑት ይልቁንም ስለ ቤተ ሰዎቹ የማያስብ ማንም ቢሆን፥ ሃይማኖትን የካደ ከማያምንም ሰው ይልቅ የሚከፋ ነው።


跟着我们:

广告


广告