Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 42:31 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 እናም እንዲህ አልነው፦ እውነተኞች ሰዎች ነን እንጂ ሰላዮች አይደለንም፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 እኛ ግን እንዲህ አልነው፤ ‘እኛ የታመንን ሰዎች እንጂ ሰላዮች አይደለንም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 እኛ ግን እንዲህ አልነው፤ ‘እኛ የታመንን ሰዎች እንጂ ሰላዮች አይደለንም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 እኛም ‘ታማኞች ሰዎች ነን እንጂ ሰላዮች አይደለንም፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 እኛም እን​ዲህ አል​ነው፥ “ሰላ​ማ​ው​ያን ሰዎች ነን እንጂ ሰላ​ዮች አይ​ደ​ለ​ንም፤

参见章节 复制




ዘፍጥረት 42:31
2 交叉引用  

እና ሁላችን የአንድ ሰው ልጆች ነን እኛ እውነተኞች ነን ባሪያዎችህስ ሰላዩች አይደሉም


እኛ የአባታችን ልጆች አሥራ ሁለት ወንድማማች ነን አንዱ ጠፍቶአል ታናሹም በከነዓን ምድር ዛሬ ከአባታችን ጋር አለ።


跟着我们:

广告


广告