ዘፍጥረት 41:37 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ነገሩም በፈርዖንና በሎሌዎቹ ፊት መልካም ሆነ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ዕቅዱንም ፈርዖንና ሹማምቱ ሁሉ መልካም ሆኖ አገኙት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ዕቅዱንም ፈርዖንና ሹማምንቱ ሁሉ መልካም ሆኖ አገኙት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ዕቅዱም ለፈርዖንና ለባለሟሎቹ ሁሉ መልካም ሆኖ ታያቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ነገሩም ፈርዖንንና ሰዎቹን ሁሉ ደስ አሰኛቸው፤ 参见章节 |