Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 36:19 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 የዔሳው ልጆችን አለቆቻቸስ እነዚህ ናቸው እርሱም ኤዶም ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 እነዚህም ኤዶም የተባለው የዔሳው ልጆችና የነገድ አለቆቻቸው ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 እነዚህ ኤዶም የተባለው የዔሳው ልጆችና አለቆቻቸው ናቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 እነዚህ ሁሉ ኤዶም የተባለው የዔሳው ልጆችና የነገድ አለቆች ናቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 የዔ​ሳው ልጆ​ችና መስ​ፍ​ኖ​ቻ​ቸው እነ​ዚህ ናቸው፤ እነ​ር​ሱም የኤ​ዶም ልጆች ናቸው።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 36:19
5 交叉引用  

ዔሳውም ያዕቆብን፦ ከዚህ ከቀዩ ወጥ አብላኝ እኔ እጅግ ደክሜአለሁና አለው ስለዚህ ስሙ ኤዶም ተባለ።


የዔሳው ሚስት የአህሊባማ ልጆች እነዚህ ናቸው የዑስ አለቃ የዕላማ አለቃ ቆሬ አለቃ የዔሳው ሚስት የዓን ልጅ የአህሊባማ አለቆአ እነዚህ ናቸው።


በዚያች አገር የተቀመጡ የሖሪው የሴይር ልጆች እነዚህ ናቸው ሎጣን፥ ሦባል


ዔሳውም በሴይር ተራራ ተቀመጠ ዔሳውም ኤዶም ነው።


ሳኦልም መንግሥቱን በእስራኤል ላይ አጸና፥ በዙሪያውም ካሉት ከጠላቶቹ ሁሉ ጋር፥ ከሞዓብም፥ ከአሞንም ልጆች፥ ከኤዶምያስም፥ ከሱባም ነገሥታት፥ ከፍልስጥኤማውያንም ጋር ይዋጋ ነበር፥ በየሄደበትም ሁሉ ድል ይነሣ ነበር።


跟着我们:

广告


广告