Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 36:14 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 የፅብዖን ልጅ የዓና ልጅ የዔሳው ሚስት የአህሊባማ ልጆች እነዚህ ናቸው ለዔሳውም የዑስን፥ የዕላማን፥ ቆሬን ወለደች።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 የፂብዖን የልጅ ልጅ፣ የዓና ልጅ የዔሳው ሚስት ኦሆሊባማ ለዔሳው የወለደቻቸው ልጆች፦ የዑስ፣ የዕላምና ቆሬ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 የፅብዖን ልጅ የዓና ልጅ የኦሆሊባማ፥ የዔሳው ሚስት፥ ልጆች እነዚህ ናቸው፥ ለዔሳውም የዑሽ፥ ያዕላምና፥ ቆሬን ወለደች።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 የዐና ልጅና የጺባዖን የልጅ ልጅ የነበረችው ኦሆሊባማ ለዔሳው የወለደቻቸው ልጆች፥ የዑሽ፥ ያዕላምና ቆሬ ናቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 የሴ​ቤ​ጎን ልጅ የሐና ልጅ የዔ​ሳው ሚስት የኤ​ሌ​ባማ ልጆች እነ​ዚህ ናቸው፤ ለዔ​ሳ​ውም ዮሔ​ልን፥ ዩጉ​ሜ​ልን፥ ቆሬን ወለ​ደች።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 36:14
6 交叉引用  

የራጉኤልም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ናሖት፥ ዛራ፥ ሣማ፥ ሚዛህ እነዚህም የዔሳው ሚስት የቤሴሞት ልጆች ናቸው።


የዔሳው ልጆች አለቆች እነዚህ ናቸው ለዔሳው የበኵር ለኤፋዝ ልጆች ቴማን አለቃ እማር አለቃ ስፎ አለቃ ቄኔዝ አለቃ


የዔሳው ሚስት የአህሊባማ ልጆች እነዚህ ናቸው የዑስ አለቃ የዕላማ አለቃ ቆሬ አለቃ የዔሳው ሚስት የዓን ልጅ የአህሊባማ አለቆአ እነዚህ ናቸው።


ዔሳው ከከነዓን ልጆች ሚስቶችን አገባ፤ የኬጢያዊውን የዔሎንን ልጅ ዓዳን የኤዊያዊው የፅብዖን ልጅ ዓን የወለዳትን አህሊባማም፥


አህሊባማም የዑስን የዕላምን፥ ቆሬን ወለደች፤ በከነዓን ምድር የተወለዱለት የዔሳው ልጆች እነዚህ ናቸው።


የዔሳው ልጆች፤ ኤልፋዝ፥ ራጉኤል፥ የዑስ፥ የዕላም፥ ቆሬ።


跟着我们:

广告


广告