ዘፍጥረት 33:6 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ሴቶች ባሪያዎችም ከልጆቻቸው ጋር ቀርበው ሰገዱ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በዚህ ጊዜ ሁለቱ ሴት አገልጋዮችና ልጆቻቸው ቀርበው እጅ ነሡ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከዚህ በኋላ ሴቶች ባርያዎችም ከልጆቻቸው ጋር ቀርበው እጅ ነሡ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ከዚህ በኋላ ሴቶች አገልጋዮቹ ከልጆቻቸው ጋር መጥተው እጅ ነሡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ዕቁባቶቹም ከልጆቻቸው ጋር ቀርበው ሰገዱ፤ 参见章节 |