Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 31:22 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 በሦስተኛውም ቀን የያዕቆብ መኮብለል ለላባ ተነገረው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 የያዕቆብ መኰብለል ለላባ በሦስተኛው ቀን ተነገረው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 በሦስተኛውም ቀን የያዕቆብ መኮብለል ለላባ ሲነገረው፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 ያዕቆብ በስውር መሄዱን ላባ ከሦስት ቀን በኋላ ሰማ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ለሶ​ር​ያ​ዊው ላባም ያዕ​ቆብ እንደ ኰበ​ለለ ነገ​ሩት።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 31:22
5 交叉引用  

በእርሱና በያዕቆብ መካከልም የሦስት ቀን መንገድ ያህል አራቃቸው፤ ያዕቆብም የቀሩትን የላባን በጎች ይጠብቅ ነበር።


እርሱም ያለውን ሁሉ ይዞ ኮበለለ ተነሥቶም ወንዙን ተሻገረ፥ ፊቱንም ወደ ገለዓድ ተራራ አቀና።


ከወንድሞቹም ጋር ሆኖ የሰባት ቀን መንገድ ያህል ተከተለው በገለዓድ ተራራም ላይ ደረሰበት


跟着我们:

广告


广告