ዘፍጥረት 30:42 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 በደከሙ በጎችም ፊት በትሩን አያደርገውም ነበር፤ የደከሙትም ለላባ የበረቱትም ለያዕቆብ ሆኑ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ደካማ በሆኑት እንስቶች ፊት ግን፣ በትሮቹን አያስቀምጥም ነበር፤ ስለዚህ ደካማ ደካማዎቹ ለላባ ሲሆኑ፣ ብርቱ ብርቱዎቹ ለያዕቆብ ሆኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 በደከሙ በጎችም ፊት በትሩን አያደርገውም ነበር፥ የደከሙትም ለላባ፥ የበረቱትም ለያዕቆብ ሆኑ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 ነገር ግን በትሮቹን በደካሞቹ መንጋዎች ፊት ለፊት አያስቀምጣቸውም ነበር፤ በዚህ ዐይነት ደካሞቹ መንጋዎች ለላባ ሲሆኑ ብርቱዎቹ ግን የያዕቆብ ሆኑ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 በጎችም ከወለዱ በኋላ በፊታቸው በትሩን አያደርገውም ነበር፤ ምልክት ያላቸው ለያዕቆብ፥ ምልክት የሌላቸውም ለላባ ሆኑ። 参见章节 |