Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 30:22 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 እግዚአብሔር ራሔልን አሰበ፥ እግዚአብሔርም ተለመናት፥ ማኅፀንዋንም ከፈተላት፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 እግዚአብሔርም ራሔልን ዐሰባት፤ ልመናዋንም ሰምቶ ማሕፀኗን ከፈተላት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 እግዚአብሔርም ራሔልን አሰበ፥ እግዚአብሔርም ተለመናት፥ ማኅፀንዋንም ከፈተላት፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 እግዚአብሔርም ራሔልን አሰበ፤ ጸሎትዋንም ሰምቶ ልጅ እንድትወልድ አደረጋት፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ራሔ​ልን አሰ​ባት፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ተለ​መ​ናት፤ ማኅ​ፀ​ን​ዋ​ንም ከፈ​ተ​ላት፤ ፀነ​ሰ​ችም፤

参见章节 复制




ዘፍጥረት 30:22
11 交叉引用  

ይስሐቅም ስለሚስቱ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፥ መካን ነበረችና፤ እግዚአብሔርም ተለመነው፥ ርብቃም ሚስቱ ፀነሰች።


እግዚአብሔርም ልያ የተጠላች መሆንዋን ባየ ጊዜ ማኅፀንዋን ከፈተላት፤ ራሔል ግን መካን ነበረች።


ያዕቆብም ራሔልን ተቆጥቶ፦ በውኑ እኔ የሆድን ፍሬ በነሣሽ በእግዚአብሔር ቦታ ነኝን? አላት።


ከዚያም በኋላ ሴት ልጅን ወለደች፤ ስምዋንም ዲና አለቻት።


የራሔል ልጆች ዮሴፍ፥ ብንይም፤


እግዚአብሔርም ኖኅን፤ በመርከብም ከእርሱ ጋር የነበረውን አራዋቱን ሁሉ፤ እንስሳውንም ሁሉ አሰበ።


跟着我们:

广告


广告