Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 30:18 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ልያም ባሪያዬን ለባሌ ስለ ሰጠሁ እግዚአብሔር ዋጋዬን ሰጠኝ አለች፤ ስሙንም ይሳኮር ብላ ጠራችው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ልያም፣ “አገልጋዬን ለባሌ በመስጠቴ እግዚአብሔር ክሶኛል” አለች፤ ስሙንም ይሳኮር ብላ አወጣችለት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ልያም፦ “ባርያዬን ለባሌ ስለ ሰጠሁ እግዚአብሔር ዋጋዬን ሰጠኝ” አለች፥ ስሙንም ይሳኮር ብላ ጠራችው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ልያም “አገልጋዬን ለባሌ በመስጠቴ እግዚአብሔር ደመወዜን ከፈለኝ” ስትል ይሳኮር ብላ ጠራችው፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ልያም፥ “የል​ጄን እን​ኮይ ስለ ሰጠሁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዋጋ​ዬን ሰጠኝ” አለች፤ ስሙ​ንም ይሳ​ኮር ብላ ጠራ​ችው።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 30:18
8 交叉引用  

እግዚአብሔርም የልያን ጸሎት ሰማ፥ ፀነሰችም፥ አምስትኛ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደች።


ልያም ደግማ ፀነሰች፥ ስድስተኛ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደች


የያዕቆብም ልጆች አሥራ ሁለት ናቸው የልያ ልጆች የያዕቆብ በኵር ልጅ ሮቤል ስምዖን፥ ሌዊ፥ ይሁዳ፥ ይሳኮር፥ ዛብሎን፤


የይሳኮር ልጆች ቶላ፥ ፋዋ፥ ዮብ ሺምሮን።


እስራኤልም የሚገባውን ያደርግ ዘንድ ዘመኑን የሚያውቁ ጥበበኞች ሰዎች የይሳኮር ልጆች አለቆች ሁለት መቶ ነበሩ፤ ወንድሞቻቸውም ሁሉ ይታዘዙአቸው ነበር።


ስለ ዛብሎንም እንዲህ አለ፥ ዛብሎን ሆይ፥ በመውጣትህ፥ 2 ይሳኮር ሆይ በድንኳንህ ውስጥ ደስ ይበላችሁ።


ከምናሴ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከስምዖን ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከሌዊ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከይሳኮር ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥


跟着我们:

广告


广告