Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 30:12 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 የልያ ባሪያ ዘለፋም ዳግመኛ ለያዕቆብ ወንድ ልጅን ወለደች።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 የልያም አገልጋይ ዘለፋ፤ ለያዕቆብ ሁለተኛ ወንድ ልጅ ወለደችለት፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 የልያ ባርያ ዘለፋም ዳግመኛ ለያዕቆብ ወንድ ልጅን ወለደች።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 የልያ አገልጋይ ዚልፋ ለያዕቆብ ሌላ ወንድ ልጅ ወለደችለት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 የልያ አገ​ል​ጋይ ዘለ​ፋም ዳግ​መኛ ለያ​ዕ​ቆብ ወንድ ልጅን ወለ​ደች።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 30:12
4 交叉引用  

ልያም፦ ጉድ አለች ስሙንም ጋድ ብላ ጠራችው።


ልያም፦ ደስታ ሆነልኝ፤ ሴቶች ያመሰግኑኛልና አለች፤ ስሙንም አሴር ብላ ጠራችው።


ከዳን ድንበር ቀጥሎ ከምሥራቅ ጀምሮ እስከ ምዕራብ ድረስ ለአሴር አንድ የዕጣ ክፍል ይሆናል።


የአሴር ልጆች በየትውልዳቸው፥ በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸው ቤቶች፥ እንደየስማቸው ቍጥር፥ ከሀያ ዓመት ጀምሮ ከዚያም በላይ ያሉት፥ ወደ ሰልፍ የሚወጡት ሁሉ፥


跟着我们:

广告


广告