Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 27:22 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 ያዕቆብም ወደ አባቱ ወደ ይስሕቅ ቀረበ፤ ዳሰሰውም እንዲህም ይህ ድምፅ የያዕቆብም ድምፅ ነው እጆች ግን የዔሳው እጆች ናቸው አለው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 ያዕቆብም ወደ አባቱ ወደ ይሥሐቅ ተጠጋ፤ አባቱም በእጁ እየዳሰሰው፣ “ይህ ድምፅ የያዕቆብ ድምፅ ነው፤ እጆቹ ግን የዔሳው እጆች ናቸው” አለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ያዕቆብም ወደ አባቱ ወደ ይስሕቅ ቀረበ፥ ዳሰሰውም፥ እንዲህም፦ “ይህ ድምፅ የያዕቆብ ድምፅ ነው፥ እጆቹ ግን የዔሳው እጆች ናቸው” አለው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 ያዕቆብም ወደ አባቱ ተጠጋ፤ አባቱም ዳሰሰውና “ድምፅህ የያዕቆብን ድምፅ ይመስላል፤ ክንድህ ግን የዔሳውን ክንድ ይመስላል” አለው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ያዕ​ቆ​ብም ወደ አባቱ ወደ ይስ​ሐቅ ቀረበ፤ ዳሰ​ሰ​ውም፤ እን​ዲ​ህም አለው፥ “ይህ ድምፅ የያ​ዕ​ቆብ ድምፅ ነው፥ እጆች ግን የዔ​ሳው እጆች ናቸው” አለው።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 27:22
4 交叉引用  

በፊቱ እንደሚዘብት እሆናለሁ መርገምንም በላዬ አመጣለሂ በረከትን አይደለም።


ይስሐቅም ያዕቆብን፦ ልጄ ሆይ አንተ ልጄ ዔሳ እንደ ሆንህ ወይም እንዳልሆንህ እዳስስህ ዘንድ ቅረበኝ አለው።


እርሱም አላወቀውም ነበር እጆች ጠጕራ፥ ነበሩን፤ ስለዚህም ባረከው።


በሚካ ቤት አጠገብም በነበሩ ጊዜ የሌዋዊውን የጕልማሳውን ድምፅ አወቁ፥ ወደ እርሱም ቀርበው፦ ወደዚህ ማን አመጣህ? በዚህስ የምታደርገው ምንድር ነው? በዚህስ ምን አለህ? አሉት።


跟着我们:

广告


广告