Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 27:17 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 የሠራችውን ጣፋጭ መብልና እንጀራውን ለልጅዋ ለያዕቆብ በእጁ ሰጠችው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ከዚያም ያሰናዳችውን ጣፋጭ መብልና እንጀራ ለያዕቆብ ሰጠችው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 የሠራችውን ጣፋጭ መብልና እንጀራውን ለልጇ ለያዕቆብ በእጁ ሰጠችው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ያዘጋጀችውንም ጥሩ ወጥ ከጋገረችው እንጀራ ጋር ለልጅዋ ለያዕቆብ ሰጠችው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ያን የሠ​ራ​ች​ውን መብ​ልና እን​ጀ​ራ​ውን ለል​ጅዋ ለያ​ዕ​ቆብ በእጁ ሰጠ​ችው።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 27:17
4 交叉引用  

ሄዶም አመጣ ለእናቱም ሰጣት እናቱም የጣፈጠውን መብል አባቱ እንደሚወደው አደረገች።


የጠቦቶችንም ለምድ በእጆቹን በለስላሳው አንገቱ ላይ አደረገች


ወደ አባቱም ገብቶ፦ አባቴ ሆይ አለው እርሱም፦ እነሆኝ፤ ልጄ ሆይ አንተ ማን ነህ? አለ።


ሳልሞትም ነፍሴ እንድትባርክህ የጣፈጠ መብል እኔ እንደምወደው አዘጋጅትህ እበላ ዘንድ አምጣልኝ።


跟着我们:

广告


广告