Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 27:15 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 ርብቃም ከእርስዋ ዘንድ በቤት የነበረውን የታላቁን ልጅውን የዔሳውን መልካሙን ልብስ አመጣች ታናሹን ልጅዋን ያዕቆብንም አለበሰችው፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ከዚያም ርብቃ በቤት ያስቀመጠችውን የታላቁን ልጇን የዔሳውን ምርጥ ልብስ አንሥታ ለታናሹ ልጇ ለያዕቆብ አለበሰችው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ርብቃም ከእርሷ ዘንድ በቤት የነበረችውን የታላቁን ልጇን የዔሳውን መልካሙን ልብስ አመጣች፥ ታናሹን ልጇን ያዕቆብንም አለበሰችው፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 የታላቁ ልጅዋን የዔሳውን የክት ልብስ ከተቀመጠበት ቦታ አውጥታ ለያዕቆብ አለበሰችው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ርብ​ቃም ከእ​ር​ስዋ ዘንድ በቤት የነ​በ​ረ​ውን የታ​ላ​ቁን ልጅ​ዋን የዔ​ሳ​ውን መል​ካ​ሙን ልብስ አመ​ጣች፤ ለታ​ናሹ ልጅዋ ለያ​ዕ​ቆ​ብም አለ​በ​ሰ​ችው፤

参见章节 复制




ዘፍጥረት 27:15
5 交叉引用  

ሄዶም አመጣ ለእናቱም ሰጣት እናቱም የጣፈጠውን መብል አባቱ እንደሚወደው አደረገች።


የጠቦቶችንም ለምድ በእጆቹን በለስላሳው አንገቱ ላይ አደረገች


ወደ እርሱም ቀረበ ሳመውም የልብሱንም ሽታ አሸተት ባረከውም እንዲህም አለ፦ የልጄ ሽታ እግዚአብሔር እንደ ባረከው እርሻ ሽታ ነው፤


አባቱ ግን ባሪያዎቹን አለ፦ ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ፤


ረጃጅም ልብስ ለብሰው መዞር ከሚፈልጉ፥ በገበያም ሰላምታ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥ በምሳም የከበሬታ ስፍራ ከሚወዱ ከጻፎች ተጠበቁ፤


跟着我们:

广告


广告