ዘፍጥረት 24:8 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ሴቲቱም ከአንተ ጋር ለመምጣት እንቢ ያለች እንደ ሆነ ከዚህ ካቀረብሁህ መሐላ ንጽሕ ነህ፤ ልጄን ግን ወደዚያ አትመልሰው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሴቲቱ ዐብራህ ወደዚህ ለመምጣት ፈቃደኛ ካልሆነች ግን ካስማልሁህ መሐላ ነጻ ትሆናለህ፤ ነገር ግን ወደዚያ አትውሰደው” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሴቲቱም ከአንተ ጋር ለመምጣት እንቢ ያለች እንደሆነ ከዚህ ካቀረብሁህ መሐላ ንጹሕ ነህ፥ ልጄን ግን ወደዚያ አትመልሰው።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ልጅትዋ ከአንተ ጋር ለመምጣት ፈቃደኛ ባትሆን ከዚህ መሐላ ነጻ ትሆናለህ፤ ልጄን ግን በምንም ዐይነት ወደዚያ አትመልሰው።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሴቲቱም ከአንተ ጋር ወደዚች ምድር ለመምጣት ባትፈቅድ አንተ ከዚህ መሐላ ንጹሕ ነህ፤ ልጄን ግን ወደዚያ እንዳትመልሰው ተጠንቀቅ።” 参见章节 |