ዘፍጥረት 24:64 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)64 ርብቃም ዓይኖችዋን አቀናች ይስሐቅንም አየች ከግመልም ወረድች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም64 ርብቃም እንደዚሁ አሻግራ ስትመለከት፣ ይሥሐቅን አየች፤ ከግመልም ወረደች፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)64 ርብቃም ዐይኖችዋን አቀናች፥ ይስሐቅንም አየች፥ ከግመልም ወረደች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም64 ርብቃ ይስሐቅን ባየች ጊዜ ከግመሏ ወረደችና፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)64 ርብቃም ዓይኖችዋን አቀናች፤ ይስሐቅንም አየች፤ ከግመልም ወረደች። 参见章节 |