ዘፍጥረት 24:57 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)57 እነርሱም፦ ብላቴናቱን እንጥራና ከአፍዋ እንጠይቅ አሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም57 እነርሱም፣ “ለማንኛውም ልጅቱን እንጥራትና ትጠየቅ” አሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 እነርሱም፦ “ብላቴናይቱን እንጥራና ከአፍዋ እንጠይቅ” አሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም57 እነርሱም “እስቲ ልጅቷን እንጥራና እርስዋ የምትለውን እንስማ” አሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)57 እነርሱም፥ “ብላቴናዪቱን እንጥራና ከአፍዋ እንጠይቅ” አሉ። 参见章节 |