Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 23:5 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 የኬጢ ልጆችም ለአብርሃም መለሱ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ኬጢያውያንም ለአብርሃም እንዲህ ሲሉ መለሱለት፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ሒታውያንም እንዲህ ብለው ለአብርሃም መለሱለት፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 ሒታውያንም እንዲህ ብለው መለሱለት፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 የኬጢ ልጆ​ችም ለአ​ብ​ር​ሃም መለሱ፤ አሉ​ትም፦

参见章节 复制




ዘፍጥረት 23:5
6 交叉引用  

ከነዓንም የበኵር ልጁን ሲዶንን፥


አብርሃምም ከሬሳው አጠገብ ተነሣ።


ለኬጢ ልጆችም እንዲህ ሲል ተናገረ፦ እኔ በእናንተ ዘንድ ስደተኛና መጻተኛ ነኝ በእናንተ ዘንድ የመቃብር ርስት ስጡኝ፥ ሬሳዬንም ከፊቴ ልቅበር።


አሉትም፦ ጌታ ሆይ ስማን፤ አንተ በእኛ መካከለ ከእግዚአብሔር አለቃ ነህ ከመቃብር ስፍራችን በመልካሙ ቦታ ሬሳህን ቅበር፤ ሬሳህን ትቀብር ዘንድ ከእኛ መቃብሩን የሚከለክልህ የለም።


ከነዓንም የበኵር ልጁን ሲዶንን፥ ኬጢን፥


跟着我们:

广告


广告