ዘፍጥረት 21:28 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 አብረሃምም ሰባት ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 አብርሃም ከመንጋው ሰባት እንስት በጎች ለየ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 አብርሃምም ሰባት ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 በዚያን ጊዜ አብርሃም ሰባት ሴት በጎችን ከመንጋው ለየ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 አብርሃምም ሰባ ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ። 参见章节 |