ዘፍጥረት 2:1 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሰማይና ምድር ሠራዊታቸዉም ሁሉ ተፈጸመ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የሰማያትና የምድር፣ በውስጣቸውም ያሉት ሁሉ አፈጣጠር በዚህ ሁኔታ ተከናወነ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሰማያትና ምድር ሠራዊታቸውም ሁሉ እነሆ ተፈጸሙ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የሰማይና የምድር፥ በውስጣቸው ያሉትም ነገሮች ሁሉ አፈጣጠር በዚህ ሁኔታ ተፈጸመ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሰማይና ምድር ዓለማቸውም ሁሉ ተፈጸሙ። 参见章节 |