Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 19:6 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ሎጥም ወደ እነርሱ ወደ ደጅ ወጣ መዝጊያውንም በኍላው ዘጋው እንዲህም አለ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ሎጥም ሊያነጋግራቸው ወደ ውጭ ወጣ፤ መዝጊያውን ከበስተኋላው ዘግቶ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ሎጥም ወደ እነርሱ ወደ ደጅ ወጣ፥ መዝጊያውንም በኋላው ዘጋው፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ሎጥ ግን ወደ ውጪ ወጥቶ በሩን ከበስተኋላው ዘጋው፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ሎጥም ወደ እነ​ርሱ ወደ ደጅ ፊት ለፊት ወጣ፤ መዝ​ጊ​ያ​ው​ንም በስ​ተ​ኋ​ላው ዘጋው፤

参见章节 复制




ዘፍጥረት 19:6
3 交叉引用  

ሎጥንም ጠርተው እንዲህ አሉት፤ በዚህ ሌሊት ወደ ቤትህ የገቡት ሰዎች ወዴት ናችው? እናውቃቸው ዘንድ ወደ እኛ አውጣቸው።


ወንድሞቼ ሆይ፥ ይህን ክፉ ነገር አታድርጉ፤


ባለቤቱም ሽማግሌው ወደ እነርሱ ወጥቶ፦ ወንድሞቼ ሆይ፥ ይህን ክፉ ነገር፥ እባካችሁ፥ አታድርጉ፥ ይህ ሰው ወደ ቤቴ ገብቶአልና እንደዚህ ያለ ኃጢአት አትሥሩ።


跟着我们:

广告


广告