ዘፍጥረት 13:2 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 አብራምም በከብት በብርና በወርቅ እጅግ በለጠገ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 አብራም በከብት፣ በብርና በወርቅ እጅግ በልጽጎ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አብራምም በከብት በብርና በወርቅ እጅግ በለጠገ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 አብራም ብዙ እንስሶች፥ ብዙ ብርና ወርቅ ያለው ሀብታም ሰው ነበረ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አብራምም በከብት፥ በብርና በወርቅ እጅግ በለጸገ። 参见章节 |