Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 12:19 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ለምንስ፥ እኅቴ ናት አልህ? እኔ ሚስት ላደርጋት ወስጄአት ነበር። አሁንም ሚስትህ እነኍት ይዘሃት ሂድ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 ለምን ‘እኅቴ ናት’ አልኸኝ? ሚስቴ ላደርጋት ነበር። በል አሁንም ሚስትህ ይህችው፤ ይዘሃት ሂድ!”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ለምንስ፦ እኅቴ ናት አልህ? እኔ ሚስት ላደርጋት ወስጄአት ነበር። አሁንም ሚስትህ እነኋት፥ ይዘሃት ሂድ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ‘እኅቴ ነች’ ብለህ በሚስትነት እንድወስዳት ለምን አደረግህ? ይህችውና ሚስትህ፥ ይዘሃት ውጣ፤”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ለም​ንስ ‘እኅቴ ናት’ አልህ? ለእኔ ሚስት ትሆ​ነኝ ዘንድ ወስ​ጃት ነበር። አሁ​ንም እነ​ኋት፥ ሚስ​ትህ በፊ​ትህ ናት፤ ይዘ​ሃ​ትም ሂድ።”

参见章节 复制




ዘፍጥረት 12:19
4 交叉引用  

ፈርዖንም አብራምን ጠርቶ አለው፤ ይህ ያደረግህብኝ ምንድር ነው? እርስዋ ሚስትህ እንደ ሆነች ለምን አልገለጥህልኝም?


ፈርዖንም ስዎቹን ስለ እርሱ አዘዘ፥ እርሱንም ሚስቱንም ከብቱንም ሁሉ ሸኙአቸው።


አቢሜሌክም በጎችንና ላሞችን ወንዶችና ሴቶች ባሪያዎችን አመጣ፤ ለአብርሃምም ስጠው ሚስቱን ሣራንም መለሰለት።


እግዚአብሔር ሥራህን ተቀብሎታልና ሂድ፥ እንጀራህን በደስታ ብላ፥ የወይን ጠጅህንም በተድላ ጠጣ።


跟着我们:

广告


广告