ዘፍጥረት 11:30 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ሦራም መካን ነበረች፤ ልጅ አልነበራትም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ሦራ መካን ነበረች፤ ልጅ አልነበራትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ሦራም መካን ነበረች፥ ልጅ አልነበራትም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ሣራይ መኻን በመሆንዋ ልጅ አልወለደችም ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ሦራም መካን ነበረች፤ ልጆችም አልነበሩአትም። 参见章节 |