ዘፍጥረት 11:16 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ዔበርም መቶ ሠላሳ አራት ዓመት ኖረ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ዔቦር በ34 ዓመቱ ፋሌቅን ወለደ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ዔቦርም መቶ ሠላሳ አራት ዓመት ኖረ፥ ፋሌቅንም ወለደ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ዔቦር 34 ዓመት ሲሆነው ፋሌቅን ወለደ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ዔቦርም መቶ ሠላሳ አራት ዓመት ኖረ፤ ፋሌቅንም ወለደ፤ 参见章节 |