Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 11:12 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 አርፋክስድም መቶ ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 አርፋክስድ በ35 ዓመቱ ሳላን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 አርፋክስድም ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ ሼላሕንም ወለደ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 አርፋክስድም 35 ዓመት ሲሆነው ሳላሕን ወለደ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 አር​ፋ​ክ​ስ​ድም መቶ ሠላሳ አም​ስት ዓመት ኖረ፤ ቃይ​ና​ን​ንም ወለደ፤

参见章节 复制




ዘፍጥረት 11:12
5 交叉引用  

አርፋክስድም ቃይንምን ወለደ፤ ቃይንምም ሳላን፥ ሳላም ዔቦርን ወለደ።


ሴምም አርፋክስድን ከወለደ በኍላ አምስት መቶ ዓመት ኖረ፥ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ ሞተም።


ቃይንምንም ወለደ፤ አርፋክስድም ቃይንምንም ከወለደ በኍላ አራት መቶ ዓመት ኖረ፥ ወንዶችንም ሴቶችም ወለደ፥ ሞተም። ቃይንምም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ወንዶችንም ሴቶቸም ወለደ፤ ሞተም።


አርፋክስድም ቃይናንን ወለደ፤ ቃይናንም ሳላን ወለደ፤ ሳላም ዔቦርን ወለደ።


የቃይንም ልጅ፥ የአርፋክስድ ልጅ፥ የሴም ልጅ፥ የኖኅ ልጅ፥ የላሜህ ልጅ፥


跟着我们:

广告


广告