Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 10:3 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 የጋሜርም ልጆች አስከናዝ፥ ሪፋት፥ ቴርጋማ ናቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 የጎሜር ልጆች፦ አስከናዝ፣ ሪፋት፣ ቶጋርማ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 የጎሜር ልጆች፦ አሽከናዝ፥ ሪፋት እና ቶጋርማ ናቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 የጎሜር ልጆች፦ አሽከናዝ፥ ሪፋትና ቶጋርማ ናቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 የጋ​ሜ​ርም ልጆች አስ​ከ​ናዝ፥ ሪፋት፥ ቴር​ጋማ ናቸው።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 10:3
4 交叉引用  

የጋሜርም ልጆች፤ አስከናዝ፥ ሪፋት፥ ቴርጋማ።


በምድር ላይ ዓላማን አንሡ በአሕዛብም መካከል መለከት ንፉ፥ አሕዛብንም አዘጋጁባት፥ የአራራትንና የሚኒን የአስከናዝንም መንግሥታት ሰብስቡባት አለቃንም በላይዋ አቁሙ፥ እንደ ጠጕራም ኩብኩባ ፈረሶችን በላይዋ አውጡ።


ከቴርጋማ ቤትም የነበሩት ሰዎች በፈረሶችና በፈረሰኞች በበቅሎዎችም ስለ አንቺ ሸቀጥ ይነግዱ ነበር።


ጋሜርንና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ በሰሜን ዳርቻም ያለውን የቴርጋማን ቤትና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ ብዙዎችንም ሕዝቦች ከአንተ ጋር አወጣለሁ።


跟着我们:

广告


广告