ዘፍጥረት 10:24 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 አርፋክስድም ቃይንምን ወለደ፤ ቃይንምም ሳላን፥ ሳላም ዔቦርን ወለደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 አርፋክስድ ሳላን ወለደ፤ ሳላም ዔቦርን ወለደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 አርፋክስድ ሼላሕን ወለደ፤ ሼላሕም ዔቦርን ወለደ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 አርፋክስድ ሼላሕን ወለደ፤ ሼላሕም ዔቦርን ወለደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 አርፋክስድም ቃይናንን ወለደ፤ ቃይናንም ሳላን፥ ሳላም ዔቦርን ወለደ። 参见章节 |