Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 10:12 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ካለህን በነነዌና በካለህ መካከለም ሬሴንን ሠራ እርስዋም ታላቂቱ ከተማ ናት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 እንዲሁም በነነዌና በካለህ መካከል ሬስን ቈረቈረ፤ ታላቁንም ከተማ መሠረተ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 እንዲሁም በነነዌና በካላሕ መካከልም ሬሴን መሠረተ፥ እርሷም ታላቂቱ ከተማ ናት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 እንዲሁም በነነዌና በካላሕ መካከል ያለውን ታላቅ ከተማ ሬሴን የተባሉትን ከተሞች መሠረተ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 በነ​ነ​ዌና በካ​ለህ መካ​ከ​ልም ዳስን ሠራ፤ እር​ስ​ዋም ታላ​ቂቱ ከተማ ናት።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 10:12
3 交叉引用  

አሦርም ከዚያች አገር ወጣ ነነዌን የረሆቦትን ከተማ፥


ምጽራይምም ሉዲምን፥ ዐናሚምን፥ ላህቢምን፥ ነፍታሌምን፥ ፈትሩሲምን፥


ሞሳሕና ቶቤል ብዛታቸውም ሁሉ በዚያ አሉ መቃብራቸውም በዙሪያቸው ነው፥ ሁሉም ሳይገረዙ በሰይፍ ተገድለዋል፥ በሕያዋን ምድር ያስፈሩ ነበርና።


跟着我们:

广告


广告