Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕዝራ 2:3 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 የፋሮስ ልጆች፥ ሁለት ሺህ መቶ ሰባ ሁለት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 የፋሮስ ዘሮች 2,172

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 የፓርዖሽ ልጆች፥ ሁለት ሺህ አንድ መቶ ሰባ ሁለት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3-20 ከፓርዖሽ ወገን 2172 ከሸፋጥያ ወገን 372 ከአራሕ ወገን 775 ከፓሐትሞአብ ወገን የኢያሱና የኢዮአብ ዘሮች 2812 ከዔላም ወገን 1254 ከዛቱ ወገን 945 ከዛካይ ወገን 760 ከባኒ ወገን 642 ከቤባይ ወገን 623 ከዓዝጋድ ወገን 1222 ከአዶኒቃም ወገን 666 ከቢግዋይ ወገን 2056 ከዓዲን ወገን 454 በሕዝቅያስ በኩል ከአጤር ወገን 98 ከቤጻይ ወገን 323 ከዮራ ወገን 112 ከሐሹም ወገን 223 ከጊባር ወገን 95

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 የፋ​ሮስ ልጆች ሁለት ሺህ መቶ ሰባ ሁለት።

参见章节 复制




ዕዝራ 2:3
8 交叉引用  

ከእስራኤልም፤ ከፋሮስ ልጆች፤ ራምያ፥ ይዝያ፥ መልክያ፥ ሚያሚን፥ አልዓዛር፥ መልክያ፥ በናያስ።


ከዘሩባቤል፥ ከኢያሱ፥ ከነህምያ፥ ከሠራያ፥ ከረዕላያ፥ ከመርዶክዮስ፥ ከበላሳን፥ ከመሴፋር፥ ከበጉዋይ፥ ከሬሁም፥ ከበዓና ጋር መጡ። የእስራኤልም ሕዝብ ሰዎች ቍጥር ይህ ነው፤


የሰፋጥያስ ልጆች፥ ሦስት መቶ ሰባ ሁለት።


በንጉሡ በአርጤክስስ መንግሥት ከእኔ ጋር ከባቢሎን የወጡ የአባቶች ቤቶች አለቆች እነዚህ ናቸው። ትውልዳቸውም ይህ ነው፤


ከፋሮስ ልጆቾ ዛካርያስ፥ ከእርሱም ጋር መቶ አምሳ ወንዶች በትውልድ ተቈጠሩ።


ኤላም፥ ዛቱዕ፥ ባኒ፥ ቡኒ፥ ዓዝጋድ፥ ቤባይ፥


የኡዛይ ልጅ ፋላል በማዕዘኑ አንጻር ያለውንና በዘበኞች አደባባይ አጠገብ ከላይኛው የንጉሡ ቤት ወጥቶ የቆመውን ግንብ ሠራ፥ ከእርሱም በኋላ የፋኖስ ልጅ ፈዳያ ሠራ።


የእስራኤልም ሕዝብ ሰዎች ቁጥር ይህ ነው፥ የፋሮስ ልጆች፥ ሁለት ሺህ መቶ ሰባ ሁለት።


跟着我们:

广告


广告