Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 7:8 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ሲል ተናገራቸው፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ጌታም ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፦

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴ​ንና አሮ​ንን እን​ዲህ ሲል ተና​ገ​ራ​ቸው፦

参见章节 复制




ዘፀአት 7:8
3 交叉引用  

ፈርዖንንም በተናገሩት ጊዜ ሙሴ የሰማንያ ዓመት ሰው ነበር፤ አሮንም የሰማኒያ ሦስት ዓመት ሰው ነበር።


“ፈርዖን፦ ‘ተአምራትን አሳዩኝ፤’ ሲላችሁ፥ አሮንን፦ ‘በትርህን ወስደህ እባብ እንድትሆን በፈርዖን ፊት ጣላት’ በለው”።


በግብፅም መካከል በንጉሡ በፈርዖንና በአገሩ ሁሉ ላይ ያደረጋትን ተአምራቱንና ሥራውን፥


跟着我们:

广告


广告