መክብብ 4:7 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እኔም ተመለስሁ፥ ከፀሐይ በታችም ከንቱ ነገር አየሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ደግሞም ከፀሓይ በታች ከንቱ የሆነን ነገር አየሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እንደገና፥ ከፀሐይ በታችም ከንቱ ነገር አየሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 በዚህ ዓለም ያለውን ሌላውንም ከንቱ ነገር ተመለከትኩ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እኔም ተመለስሁ፥ ከፀሓይ በታችም ከንቱ ነገርን አየሁ። 参见章节 |