Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 3:23 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 በዚያም ዘመን እኔ ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ብዬ ለመንሁ፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 በዚያ ጊዜ እግዚአብሔርን እንዲህ ብዬ ለመንሁት፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 “በዚያን ጊዜ ለጌታ እኔ እንዲህ ብዬ ለመንሁ፦

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 “በዚያን ጊዜ እንዲህ ስል አጥብቄ ጸለይኩ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 “በዚ​ያም ዘመን እኔ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን እን​ዲህ ብዬ ለመ​ን​ሁት፦

参见章节 复制




ዘዳግም 3:23
4 交叉引用  

እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፦ ወደዚህ ወደ ዓባሪም ተራራ ውጣ፥ ለእስራኤልም ልጆች የሰጠኋትን ምድር እይ፤


አምላካችሁ እግዚአብሔር እርሱ ስለ እናንተ ይዋጋልና አትፍራቸውም ብዬ አዘዝሁት።


ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ ታላቅነትህን የጸናችውንም እጅህን ለእኔ ለባሪያህ ማሳየት ጀምረሃል፤ በሰማይና በምድርም እንደ ሥራህ እንደ ኃይልህም ይሠራ ዘንድ የሚችል አምላክ ማን ነው?


跟着我们:

广告


广告