Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 24:12 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ያም ሰው ድሃ ቢሆን መያዣውን በአንተ ዘንድ አታሳድር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ሰውየው ድኻ ከሆነ፣ መያዣውን ከአንተ ዘንድ አታሳድርበት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ሰውየው ድኻ ከሆነ፥ መያዣውን ከአንተ ዘንድ አታሳድርበት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ድኻ ከሆነ ደግሞ ልብሱን በመያዣነት ይዘህ አትደር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ያም ሰው ድሃ ቢሆን መያ​ዣ​ውን በአ​ንተ ዘንድ አታ​ሳ​ድር።

参见章节 复制




ዘዳግም 24:12
8 交叉引用  

የወንድሞችህን መያዣ በከንቱ ወስደሃል፥ የእርዘኞቹንም ልብስ ዘርፈሃል።


ያለ ልብስ ራቁታቸውን ይሄዳሉ፥ ተርበው ነዶዎችን ይሸከማሉ፥


የድሀ አድጎቹን አህያ ይነዳሉ፥ የመበለቲቱን በሬ ስለ መያዣ ይወስዳሉ።


ራቁታቸውን ያለ ልብስ ያድራሉ፥ በብርድ ጊዜ መጐናጸፊያ የላቸውም።


ድሀ አደጉን ልጅ ከጡቱ የሚነጥሉ አሉ፥ ከችግረኛውም መያዣ ይወስዳሉ።


አንተ በውጭ ቁም ያበደርኸውም ሰው መያዣውን ያውጣልህ።


ለብሶት እንዲተኛ እንዲባርክህም ፀሐይ ሳይገባ መያዣውን ፈጽመህ መልስለት፤ በአምላክህም በእግዚአብሔር ፊት ጽድቅ ይሆንልሃል።


የመጻተኛውንና የድሀ አደጉን ፍርድ አታጣምምባቸው፤ የመበለቲቱን ልብስ ለመያዣ አትውሰድባት።


跟着我们:

广告


广告