Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 24:11 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 አንተ በውጭ ቁም ያበደርኸውም ሰው መያዣውን ያውጣልህ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 አንተ ከውጭ ሆነህ ጠብቅ፤ ያበደርኸውም ሰው መያዣውን ከቤት ያምጣልህ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 አንተ ከውጭ ሆነህ ጠብቅ፤ ያበደርኸውም ሰው መያዣውን ከቤት ያምጣልህ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 አንተ ውጪ ቈይ፤ እርሱ ራሱ መያዣውን ያምጣልህ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 አንተ ግን በውጭ ቁም፤ ያበ​ደ​ር​ኸ​ውም ሰው መያ​ዣ​ውን ወደ ውጭ ያው​ጣ​ልህ።

参见章节 复制




ዘዳግም 24:11
3 交叉引用  

ራቁታቸውን ያለ ልብስ ያድራሉ፥ በብርድ ጊዜ መጐናጸፊያ የላቸውም።


ለባልንጀራህ ባበደርኸው ጊዜ መያዣውን ልትወስድ ወደ ቤቱ አትግባ።


ያም ሰው ድሃ ቢሆን መያዣውን በአንተ ዘንድ አታሳድር።


跟着我们:

广告


广告