Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 22:18 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 የዚያችም ከተማ ሽማግሌዎች ያንን ሰው ወስደው ይግረፉት፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ከዚያም በኋላ የከተማው አለቆቹ ሰውየውን ይዘው ይቅጡት፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 የዚያችም ከተማ ሽማግሌዎች ያንን ሰው ወስደው ይግረፉት፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 የከተማይቱም መሪዎች ባልየውን ወስደው በመግረፍ ይቅጡት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 የዚ​ያች ከተማ ሽማ​ግ​ሌ​ዎ​ችም ያን ሰው ወስ​ደው ይገ​ሥ​ጹት፤

参见章节 复制




ዘዳግም 22:18
5 交叉引用  

አንተም ከሕዝቡ ሁሉ አዋቂዎችን፥ እግዚአብሔርን የሚፈሩትን፥ የታመኑ፥ የግፍንም ረብ የሚጠሉትን ሰዎች ምረጥ፤ ከእነርሱም የሺህ አለቆችን፥ የመቶ አለቆችን፥ የአምሳ አለቆችን፥ የአሥርም አለቆችን ሹምላቸው።


ሁለት ሰዎች ቢጣሉ፥ ያረገዘችንም ሴት ልጁን እስክትጨነግፍ ቢገፉአት ባትጎዳ ግን፥ የሴቲቱ ባል የጫነበትን ያህል ካሳ ይስጥ፤ ፈራጆቹም እንደ ፈረዱበት ይክፈል።


በዚያም ዘመን እንዲህ ብዬ ተናገርኋችሁ፦ እኔ ብቻዬን ልሸከማችሁ አልችልም፤


እነሆም፦ በልጅህ ድንግልና አላገኘሁባትም ብሎ የነውር ነገር አወራባት፤ የልጄም ምልክት ይኸው ይላቸዋል። በከተማም ሽማግሌዎች ፊት ልብሱን ይዘረጋሉ።


በእስራኤል ድንግል ላይ ክፉ ስም አምጥቶአልና መቶ የብር ሰቅል ያስከፍሉት፥ ለብላቴናይቱም አባት ይስጡት፤ እርስዋም ሚስት ትሁነው፥ በዕድሜውም ዘመን ሁሉ ሊፈታት አይገባውም።


跟着我们:

广告


广告