Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 21:6 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ወደ ተገደለው ሰው አቅራቢያ የሆነችው የከተማይቱ ሽማግሌዎች ሁሉ በሸለቆው ውስጥ አንገትዋ በተሰበረው ጊደር ላይ እጃቸውን ሲታጠቡ፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ከዚያም ሬሳው በተገኘበት አቅራቢያ ባለችው ከተማ የሚኖሩ ሽማግሌዎች ሁሉ፣ በሸለቆው ውስጥ፣ ዐንገቷ በተሰበረው ጊደር ላይ እጃቸውን ይታጠቡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ከዚያም ሬሳው በተገኘበት አቅራቢያ ባለችው ከተማ የሚኖሩ ሽማግሌዎች ሁሉ፥ በሸለቆው ውስጥ፥ አንገቷ በተሰበረው ጊደር ላይ እጃቸውን ይታጠቡ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ከዚህም በኋላ የተገደለው ሰው አስከሬን ወድቆ ለተገኘበት ስፍራ አቅራቢያ የሆነችው የዚያች ከተማ መሪዎች በጊደርዋ ላይ እጃቸውን ይታጠቡ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ወደ ተገ​ደ​ለው ሰው አቅ​ራ​ቢያ የሆ​ነ​ችው የከ​ተ​ማ​ዪቱ ሽማ​ግ​ሌ​ዎች በሸ​ለ​ቆው ውስጥ ቋን​ጃዋ በተ​ቈ​ረ​ጠው ጊደር ራስ ላይ እጃ​ቸ​ውን ይታ​ጠቡ፦

参见章节 复制




ዘዳግም 21:6
12 交叉引用  

በኢዮአብ ራስ ላይና በአባቱ ቤት ሁሉ ላይ ይምጣበት፥ በኢዮአብም ቤት ፈሳሽ ነገር ያለበት ወይም ለምጻም ወይም አንካሳ ወይም በሰይፍ የሚወድቅ ወይም እንጀራ የሌለው ሰው አይታጣ አለ።


በአመዳይ ውስጥ ብታጠብ፥ እጆቼንም እጅግ ባነጻ፥


በእንዶድ ብትታጠቢም፥ ለራስሽም ሳሙና ብታበዢ፥ በእኔ ፊት በኃጢአትሽ ረክሰሻል ይላል ጌታ እግዚአብሔር።


እጃችን ይህን ደም አላፈሰሰችም፥ ዓይናችንም አላየችም፤


跟着我们:

广告


广告