ዘዳግም 2:16 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 እንዲህም ሆነ፤ ሰልፈኞቹ ከጠፉ ከሕዝቡም መካከል ከሞቱ በኋላ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በሕዝቡ መካከል የነበሩት የመጨረሻዎቹ ተዋጊዎች ከሞቱ በኋላ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 “እንዲህም ሆነ፥ ጦረኞቹ ከጠፉ ከሕዝቡም መካከል ከሞቱ በኋላ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 “እነርሱ ሁሉ ካለቁ በኋላ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “እንዲህም ሆነ፤ ተዋጊዎቹ ከጠፉ፥ ከሕዝቡም መካከል ከሞቱ በኋላ፥ 参见章节 |