Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 10:7 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 ከዚያም ወደ ጉድጎዳ ተጓዙ፤ ከጉድጎዳም ወደ ውኃ ፈሳሾች ምድር ወደ ዮጥባታ ተጓዙ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ከዚያም ተነሥተው ጉድጎዳ ወደ ተባለ ስፍራ፣ ቀጥሎም የውሃ ፈሳሾች ወዳሉባት ዮጥባታ ወደምትባል ምድር ተጓዙ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ከዚያም ወደ ጉድጎዳ ተጓዙ፥ ከጉድጎዳም ወደ ውኃ ፈሳሾች ምድር ወደ ዮጥባታ ተጓዙ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ከዚያም ተነሥተው ጉድጎዳ ተብሎ ወደሚጠራ ስፍራ ተጓዙ፤ ከዚያም የውሃ ፈሳሾች ወደሚገኙበት ወደ ዮጥባታ አመሩ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ከዚ​ያም ወደ ገድ​ገድ ተጓዙ፤ ከገ​ድ​ገ​ድም ወደ ውኃ ፈሳ​ሾች ምድር ወደ ኤጤ​ባታ ተጓዙ።

参见章节 复制




ዘዳግም 10:7
1 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告