24 ስለዚህም እነዚህ የእጅ ጣቶች ከእርሱ ዘንድ ተልከዋል፥ ይህም ጽሕፈት ተጽፎአል።
24 ስለዚህ እርሱ ጽሕፈቱን የጻፈውን እጅ ላከ።
24 እንግዲህ እግዚአብሔር በሰው እጅ ጣቶች ልኮ እነዚህን ቃላት እንዲጽፉ ያደረገው ስለዚህ ነው።
የተጻፈውም ጽሕፈት፦ ማኔ ቴቄል ፋሬስ ይላል።
በዚያም ሰዓት የሰው ልጅ ጣቶች ወጥተው በንጉሡ ቤት በተለሰነው ግንብ ላይ በመቅረዙ አንጻር ጻፉ፥ ንጉሡም የሚጽፉትን ጣቶች አየ።