28 ይህ ሁሉ በንጉሡ በናቡከደነፆር ላይ ደረሰ።
28 ይህ ሁሉ በንጉሡ በናቡከደነፆር ላይ ደረሰ፤
28 ይህ ሁሉ ነገር በንጉሡ በናቡከደነፆር ላይ ደረሰ።
ልቡ ግን በታበየ በኵራትም ያደርግ ዘንድ መንፈሱ በጠነከረ ጊዜ፥ ከመንግሥቱ ዙፋን ተዋረደ፥ ክብሩም ተለየው።
ለባሪያዎቼስ ለነቢያት ያዘዝኋቸው ቃሎቼና ሥርዓቴ በአባቶቻችሁ ላይ አልደረሱምን? እነርሱም ተመልሰው፦ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በመንገዳችንና በሥራችን መጠን ያደርግብን ዘንድ እንዳሰበ እንዲሁ አድርጎብናል አሉ።
ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም፥ ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም። እርሱ ያለውን አያደርገውምን? የተናገረውንስ አይፈጽመውምን?
ሰማይና ምድር ያልፋሉ፥ ቃሌ ግን አያልፍም።