ዳንኤል 10:7 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እኔም ዳንኤል ብቻዬን ራእዩን አየሁ፥ ከእኔ ጋር የነበሩ ሰዎች ግን ራእዩን አላዩም፥ ነገር ግን ጽኑ መንቀጥቀጥ ወደቀባቸው፥ ሊሸሸጉም ሸሹ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ራእዩን ያየሁት እኔ ዳንኤል ብቻ ነበርሁ፤ ከእኔ ጋራ የነበሩት ሰዎች አላዩም፤ ነገር ግን ታላቅ ፍርሀት ስለ ወደቀባቸው ሸሽተው ተደበቁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ራእዩን ያየሁ እኔ ዳንኤል ብቻ ነበርኩ፤ አብረውኝ የነበሩት ሰዎች ግን ምንም ነገር አላዩም፤ ሆኖም እጅግ ስለ ደነገጡ ሮጠው ተደበቁ። 参见章节 |