Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 8:8 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 በዚያችም ከተማ ታላቅ ደስታ ሆነ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ከዚህ የተነሣም በከተማዪቱ ታላቅ ደስታ ሆነ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 በዚያችም ከተማ ታላቅ ደስታ ሆነ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ስለዚህ በዚያች ከተማ ታላቅ ደስታ ሆነ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 በዚ​ያ​ችም ከተማ ታላቅ ደስታ ሆነ።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 8:8
10 交叉引用  

የሰማርያ ሰዎችም ወደ እርሱ በመጡ ጊዜ በእነርሱ ዘንድ እንዲኖር ለመኑት፤ በዚያም ሁለት ቀን ያህል ኖረ።


አሕዛብም ሰምተው ደስ አላቸው የእግዚአብሔርንም ቃል አከበሩ፥ ለዘላለም ሕይወትም የተዘጋጁ ሁሉ አመኑ፤


በደቀ መዛሙርትም ደስታና መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው።


ከውኃውም ከወጡ በኋላ የጌታ መንፈስ ፊልጶስን ነጠቀው፤ ጃንደረባውም ሁለተኛ አላየውም፥ ደስ ብሎት መንገዱን ይሄድ ነበርና።


跟着我们:

广告


广告