Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 7:12 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ያዕቆብም በግብፅ እህል መኖሩን በሰማ ጊዜ በመጀመሪያ አባቶቻችንን ሰደዳቸው፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ያዕቆብም እህል በግብጽ መኖሩን በሰማ ጊዜ፣ አባቶቻችንን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ግብጽ ላካቸው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ያዕቆብም በግብጽ እህል መኖሩን በሰማ ጊዜ በመጀመሪያ አባቶቻችንን ሰደዳቸው፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ያዕቆብም በግብጽ እህል መኖሩን በሰማ ጊዜ ለመጀመሪያ ጊዜ አባቶቻችንን ወደዚያ ላከ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ያዕ​ቆ​ብም በግ​ብፅ ሀገር እህል እን​ዳለ ሰማ፤ አባ​ቶ​ቻ​ች​ን​ንም አስ​ቀ​ድሞ ላካ​ቸው።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 7:12
2 交叉引用  

ከግብፅም ያመጡትን እህል በልተው ከፈጸሙ በኍላ አባታቸው፦ እንደ ገና ሂዱ ጥቂት እህል ሸምቱልን አላቸው።


跟着我们:

广告


广告